Loading
Singer
አመሰግንሃለሁ(፫) ስትረዳኝ/ስትራራልኝ ፡ በዓይኔ ፡ ስላየሁ አመሰግንሃለሁ(፪) የሚጤሰውን ፡ ጧፌን ፡ አላጠፋህም ቅጥቅጡን ፡ ሸምበቆዬን ፡ ጌታ ፡ አልሰበርክም የወደቀውን ፡ አይተህ ፡ መች ፡ ተውከው ፡ ጌታ አጸናንተህ ፡ አቆምከው ፡ ሆንክለት ፡ መከታ አመሰግንሃለሁ(፫) ስትረዳኝ/ስትራራልኝ ፡ በዓይኔ ፡ ስላየሁ አመሰግንሃለሁ(፪) ዕለት ፡ ዕለት ፡ ፍቅርህ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው ጉልበት ፡ ትሆናለህ ፡ ለደካከመው እንደ ፡ ንስር ፡ ኃይሉን ፡ ታድሰውና ዳግም ፡ ታቆማለህ ፡ በሕይወት ፡ ጐዳና Waaqayyoo siin galatee ffadha ስለውለታህ ፡ ላመስግንህ ስለማዳንህ ፡ ላመስግንህ ስለጥበቃህ ፡ ላመስግንህ ስላደረክልኝ ፡ ላመስግንህ ስለውለታህ ፡ ላመስግንህ ስለማዳንህ ፡ ላመስግንህ ስለሰራህልኝ ፡ ላመስግንህ(፪)