Loading
Singer
አመንኩህ ፡ ስትናገር ፡ ኦሆሆ አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ ኦሆ አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ አሃ አልጥልሽም ፡ በፍፁም ፡ ኦሆሆ አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ ኦሆ አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ አሃሃ በሕይወቴ ፡ ዘመን ፡ ማንን ፡ አምናለሁ ሲያምኑት ፡ የሚታመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ኦሆ ሲያምኑት ፡ የሚታመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) የሚታመን ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት የሚወደድ ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት የሚታመን ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት የሚወደድ ፡ እንከን ፡ የሌለበት አመንኩህ ፡ ስትናገር ፡ ኦሆሆ አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ ኦሆ አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ አሃ አልጥልሽም ፡ በፍፁም ፡ ኦሆሆ አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ ኦሆ አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ አሃሃ በሕይወቴ ፡ ዘመን ፡ ማንን ፡ አምናለሁ ሲያምኑት ፡ የሚታመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ኦሆ ሲያምኑት ፡ የሚታመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) የሚታመን ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት የሚወደድ ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት የሚታመን ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት የሚወደድ ፡ እንከን ፡ የሌለበት አመንኩህ ፡ ስትናገር ፡ ኦሆሆ አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ ኦሆ አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ አሃ አልጥልሽም ፡ በፍፁም ፡ ኦሆሆ አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ ኦሆ አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ አሃሃ