Loading
Singer
በጊዜው ፡ ነገር ፡ ሆድ ፡ አይብሰኝም ምን ፡ አንዳሰበ ፡ ምንም ፡ አላውቅም ልቤ ፡ ተስማማ ፡ አትክበድበት ምክንያት ፡ ስላለው ፡ ይሁን ፡ ያለበት ፡ አሜን አዝ፦ እስማማለሁ ፡ አሜን ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አሜን ቢሆን ፡ ባይሆን ፡ አሜን ልቤ ፡ አይፈራ አሜን ፡ እላለሁ (አሜን) ፡ አሜን (፬x) አልከራከርም ፡ ለምን ፡ ብዬ ሲናገር ፡ አሜን ፡ ነው ፡ በተራዬ ለእኔ ፡ የሚያስብልኝ ፡ ሁሉ ፡ በጐ ከእኔ ፡ የሚፈልቀው ፡ አሜን ፡ ነው ፡ እኮ (፪x) አዝ፦ እስማማለሁ ፡ አሜን ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አሜን ቢሆን ፡ ባይሆን ፡ አሜን ልቤ ፡ አይፈራ አሜን ፡ እላለሁ (አሜን) ፡ አሜን (፬x) ከዚህች ፡ አይምሮ ፡ ጥያቄ ፡ አምጥቼ መከራከሬ ፡ ኧረ ፡ እስከመቼ ያሰበው ፡ ካለ ፡ ከጥንት ፡ ያቀደው እኔ ፡ ምን ፡ ገዶኝ ፡ አሜን ፡ እላለሁ አዝ፦ እስማማለሁ ፡ አሜን ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አሜን ቢሆን ፡ ባይሆን ፡ አሜን ልቤ ፡ አይፈራ አሜን ፡ እላለሁ (አሜን) ፡ አሜን (፬x) አልከራከርም ፡ ለምን ፡ ብዬ ሲናገር ፡ አሜን ፡ ነው ፡ በተራዬ ለእኔ ፡ የሚያስብልኝ ፡ ሁሉ ፡ በጐ ከእኔ ፡ የሚፈልቀው ፡ አሜን ፡ ነው ፡ እኮ (፪x) አሜን ፡ እላለሁ (አሜን) ፡ አሜን (፬x) ማስረጃ ፡ ልሻ ፡ ለሚለው ፡ ነገር እሜን ፡ እላለሁ ፡ ምንም ፡ ቢናገር ቀላባይ ፡ አይደል ፡ አቋም ፡ የሌለው ከተናገረ ፡ ሊፈጽመው ፡ ነው ፡ አሜን አዝ፦ እስማማለሁ ፡ አሜን ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አሜን ቢሆን ፡ ባይሆን ፡ አሜን ልቤ ፡ አይፈራ አሜን ፡ እላለሁ (አሜን) ፡ አሜን (፬x) አልከራከርም ፡ ለምን ፡ ብዬ ሲናገር ፡ አሜን ፡ ነው ፡ በተራዬ ለእኔ ፡ የሚያስብልኝ ፡ ሁሉ ፡ በጐ ከእኔ ፡ የሚፈልቀው ፡ አሜን ፡ ነው ፡ እኮ (፪x) አሜን አሜን ፡ ነው ፡ እኮ...