Loading
Singer
ሞልቶ ፡ ለማይሞላ ፡ ለዚህ ፡ ዓለም ፡ ጉዳይ (፪x) ጊዜ ፡ አላጠፋም ፡ ጐዶሎዬን ፡ ሳይ (፪x) የበረከት ፡ ምንጩ ፡ መንገዱ ፡ ገብቶኛል (፪x) ሁኔታው ፡ እያለ ፡ አምልከኝ ፡ ብሎኛል (፪x) ልቤም ፡ እንዲህ ፡ ይለኛል ኧረ ፡ ተነስ ፡ ይለኛል አምልክ ፡ አምልክ ፡ ይለኛል አመልክሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ (፪x) ተይ ፡ አልኳት ፡ ነፍሴን ፡ ተይ ፡ እንጂ (፪x) ኢየሱስ ፡ ቆሞ ፡ ከደጅ መዘመር ፡ ማምለክ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x) አንተ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ዛሬም ፡ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ በሕይወቴ ያቆመኝ ፡ ፀጋህ ፡ ነው ፡ መድኃኒቴ አሁን ፡ አሁንማ ፡ እየዋለ ፡ ሲያድር (፪x) ይገርመኝ ፡ ጀመረ ፡ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፪x) ልቤን ፡ ያደረገው ፡ የዝማሬ ፡ ጓዳ (፪x) ለካስ ፡ ተምሬ ፡ ነው ፡ የለብኝም ፡ ዕዳ (፪x) ልቤም ፡ እንዲህ ፡ ይለኛል ኧረ ፡ ተነስ ፡ ይለኛል አምልክ ፡ አምልክ ፡ ይለኛል አመልክሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ (፪x)