Loading
Singer
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልካለሁ እጄን አንስቼ ሌላ ሌላ ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ሌላ ነገር ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ ተወት አድርጌ የኔን ነገር እስቲ ላሰላስል ስለ እግዚአብሔር ተወት አድርጌ የኔን ጉዳይ እስቲ ልዘምር ስለ ሰማይ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልካለሁ እጄን አንስቼ ሌላ ሌላ ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ሌላ ነገር ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ዛሬ ቤቱ ነኝ እስቲ ላምልከው የሳምንቱ ሃሳብ ልቤን ሳይሰርቀው ዛሬ ፊቱ ነኝ እስቲ ላምልከው ሌላው ሃሳቤ ልቤን ሳይሰርቀው አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልካለሁ እጄን አንስቼ ሌላ ሌላ ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ሌላ ነገር ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ በልማድ አይደለም መሆን ስላለበት መዘመር ማገልገል ስለምችልበት ከልቤ ነው እንጂ ተዘጋጅቼበት ላመልክህ ምመጣው ተዘጋጅቼበት በደንብ አስቤበት በደንብ አስቤበት ተዘጋጅቼበት እንደ ዋዛ አላየውም እንደ ቀላል ነገር አልቆጥረውም እንደ ዘበት አላየውም መሆን እንዳለበት አልቆጥረውም እኔ አመልካለሁ እጄን አንስቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ሌላ ሌላ ማየት ትቼ ሌላ ነገር ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ