Loading
Singer
አዝ፦ አመልከዋለሁ ፡ ይህንን ፡ ጌታ ሰግድለታለሁኝ ፡ በደስታ ክብርን ፡ እሰጣለሁ ፡ ሁሌ ፡ እኔ ፡ ዝቅ ፡ ብዬ ጌታዬን ፡ ልሾመው ፡ በሁለንተናዬ (፪x) ተስፋ ፡ ያደረኩት ፡ መቼ ፡ ይተዋኛል በብዙ ፡ ሰላሙ ፡ እርሱ ፡ ይመራኛል የልዑል ፡ መጠጊያ ፡ ሁሉም ፡ በሚችለው በዘለዓለም ፡ ኃይሉ ፡ በእርሱ ፡ እታመናለሁ አዝ፦ አመልከዋለሁ ፡ ይህንን ፡ ጌታ ሰግድለታለሁኝ ፡ በደስታ ክብርን ፡ እሰጣለሁ ፡ ሁሌ ፡ እኔ ፡ ዝቅ ፡ ብዬ ጌታዬን ፡ ልሾመው ፡ በሁለንተናዬ (፪x) በለቅሶ ፡ ሸለቆ ፡ ብሆን ፡ በመከራ በረከት ፡ ይሆናል ፡ በወሰንው ፡ ስፍራ ሁሌ ፡ የምኮራበት ፡ ለእኔ ፡ ዋስትናዬ የማምለጫ ፡ ዓለቴ ፡ መከታ ፡ ጋሻዬ አዝ፦ አመልከዋለሁ ፡ ይህንን ፡ ጌታ ሰግድለታለሁኝ ፡ በደስታ ክብርን ፡ እሰጣለሁ ፡ ሁሌ ፡ እኔ ፡ ዝቅ ፡ ብዬ ጌታዬን ፡ ልሾመው ፡ በሁለንተናዬ (፪x) አልደራደርም ፡ ከጠላቴ ፡ ጋራ የቆመውም ፡ ችግር ፡ ቢሆንም ፡ በተራ ልዩነት ፡ ይሆናል ፡ በአረማመዴ ከቶም ፡ አይነካኝም ፡ አለና ፡ ጌታዬ አዝ፦ አመልከዋለሁ ፡ ይህንን ፡ ጌታ ሰግድለታለሁኝ ፡ በደስታ ክብርን ፡ እሰጣለሁ ፡ ሁሌ ፡ እኔ ፡ ዝቅ ፡ ብዬ ጌታዬን ፡ ልሾመው ፡ በሁለንተናዬ (፪x) እርሱን ፡ ተማምኜ ፡ ተደግፌዋለሁ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በጥላው ፡ አድራለሁ ዛሬ ፡ የሚታየውን ፡ ምድራዊው ፡ ችግሬ እንዲህ ፡ አይቀጥልም ፡ በላይ ፡ ነው ፡ አገሬ አዝ፦ አመልከዋለሁ ፡ ይህንን ፡ ጌታ ሰግድለታለሁኝ ፡ በደስታ ክብርን ፡ እሰጣለሁ ፡ ሁሌ ፡ እኔ ፡ ዝቅ ፡ ብዬ ጌታዬን ፡ ልሾመው ፡ በሁለንተናዬ (፪x)