Loading
Singer
አዝ፦ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ኽረ ፡ ምን ፡ ሆኜ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ጌታዬ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ሆኜ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ሆኜ አንተን ፡ ጠበኩኝ ፡ መቼ ፡ አፈርኩኝ አንተን ፡ ጠበኩኝ ፡ አባቴ ፡ መቼ ፡ አፈርኩኝ አንተን ፡ ጠበኩኝ ፡ መቼ ፡ አፈርኩኝ ተማመንኩብህ ፡ በአንተ ፡ አባቴ ከጐኔ ፡ ሆነህ ፡ ሥትሞላው ፡ ቤቴን ምንስ ፡ አገኘኝ ፡ አንተን ፡ ታምኜ ኽረ ፡ ምን ፡ ልሆን ፡ አለህ ፡ አዳኜ አለህ ፡ አዳኜ (፬x) የረዳኝን ፡ ያገዘኝን ፡ እግዚአብሔርን ፡ አመልካለሁ (፪x) የረዳኝ ፡ አቅም ፡ የሆነከኝ ፡ እግዚአብሔርን ፡ አመልካለሁ (፪x) ስንቴ ፡ ረዳኽኝ ፡ ስንቴ ፡ አገዝከኝ ከጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እያበረታኽኝ ባለቀ ፡ ነገር ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ እዚህ ፡ አደረስከኝ ፡ እጆቼን ፡ ይዘህ እጆቼን ፡ ይዘህ (፬x) አዝ፦ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ኽረ ፡ ምን ፡ ሆኜ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ጌታዬ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ሆኜ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ሆኜ አንተን ፡ ጠበኩኝ ፡ መቼ ፡ አፈርኩኝ አንተን ፡ ጠበኩኝ ፡ አባቴ ፡ መቼ ፡ አፈርኩኝ አንተን ፡ ጠበኩኝ ፡ መቼ ፡ አፈርኩኝ ስንቴ ፡ ረዳኽኝ ፡ ስንቴ ፡ አገዝከኝ ከጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እያበረታኽኝ ባለቀ ፡ ነገር ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ እዚህ ፡ አደረስከኝ ፡ እጆቼን ፡ ይዘህ እጆቼን ፡ ይዘህ (፬x) የረዳኝን ፡ ያገዘኝን ፡ እግዚአብሔርን ፡ አመልካለሁ (፪x) የረዳኝ ፡ አቅም ፡ የሆነከኝ ፡ እግዚአብሔርን ፡ አመልካለሁ (፪x) ነገሮች ፡ ባይቀየሩም ፡ አመልካለሁ ቢጐድልም ፡ ቢሞላም ፡ አመልካለሁ እርሱን ፡ ታምኛለሁ ፡ አመልካለሁ በፍፁም ፡ አልሰጋም ፡ አመልካለሁ ነገሮች ፡ ባይቀየሩም ፡ አመልካለሁ ያስብኩት ፡ ባይሞላም ፡ አመልካለሁ ጌታን ፡ ታምኛለሁ ፡ አመልካለሁ በጭራሽ ፡ አልሰጋም ፡ አመልካለሁ ነገሮች ፡ ባይቀየሩም ፡ አመልካለሁ ቢጐድልም ፡ ቢሞላም ፡ አመልካለሁ እርሱን ፡ ታምኛለሁ ፡ አመልካለሁ በፍፁም ፡ አልሰጋም ፡ አመልካለሁ አመልካለሁ (፰x)