Loading
Singer
ያሳጣኸኝ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አግኝቻለሁ በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ ሁሌ ፡ አመልካለሁ ፪X አንተን ፡ አመልካለሁ አመልካለሁ ፲፮X ከምታልፈው ፡ ምድር ፡ መዝገቤ ፡ ከቶ ፡ አይደል የዘላለም ፡ እርስቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር በምትጠፋው ፡ ምድር ፡ ተስፋዬ ፡ ከቶ ፡ አይደል እድልፈንታዬማ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ፰X አመልካለሁ ፰X ክብር ፡ ሞገስ ፡ ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ ለሚገባህ ዛሬም ፡ ነገም ፡ አይጓደል ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላ ላምጣ ፡ ላብዛልህ ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና አንድም ፡ ሳይታክተኝ ፡ አዎ ፡ አሁንም ፡ እንደገና ፪X አመልካለሁ ፲፮X