Loading
Singer
እኔ እኔ ፡ እኔ ዛሬም ፡ እኔ ፡ ነገም ፡ እኔ ወሬ ፡ እኔ ፡ ስጠኝ ፡ ለእኔ ልመናዬም ፡ እኔ (፬x) እዎይ ፡ አልጠግብ ፡ ወይነቴ አዎይ ፡ አልረካም ፡ ወይነቴ አዝ፦ አንተ ፡ የሞትክልኝ ፡ ጐልጐታ ፡ አናት ፡ ላይ ከሠማዩ ፡ ክብር ፡ እንድሆን ፡ ተካፋይ እኔ ፡ እዚህ ፡ ስዳክር ፡ ልጨብጥ ፡ ምድርን እንዳልቀር ፡ አንተን ፡ መምሰል እንዴት ፡ ነው ፡ ልማር እንዳልቀር ፡ አንተን ፡ መውደድ እንዴት ፡ ነው ፡ ልማር ሊበሉ ፡ የመጡ ፡ ለእንጀራቸው ሊፈወሱ ፡ ብለው ፡ ለጤናቸው አመስግነው ፡ ባርከው ፡ ሳይበቃቸው ተከተሉ ፡ እያሉ ፡ ስቀለው ፡ ስቀለው አዝ፦ አንተ ፡ የሞትክልኝ ፡ ጐልጐታ ፡ አናት ፡ ላይ ከሠማዩ ፡ ክብር ፡ እንድሆን ፡ ተካፋይ እኔ ፡ እዚህ ፡ ስዳክር ፡ ልጨብጥ ፡ ምድርን እንዳልቀር ፡ አንተን ፡ መምሰል እንዴት ፡ ነው ፡ ልማር እንዳልቀር ፡ አንተን ፡ መውደድ እንዴት ፡ ነው ፡ ልማር እኔ ፡ እኔ ዛሬም ፡ እኔ ፡ ነገም ፡ እኔ ወሬ ፡ እኔ ፡ ስጠኝ ፡ ለእኔ ልመናዬም ፡ እኔ (፬x) እዎይ ፡ አልጠግብ ፡ ወይነቴ አዎይ ፡ አልረካም ፡ ወይነቴ አዝ፦ አንተ ፡ የሞትክልኝ ፡ ጐልጐታ ፡ አናት ፡ ላይ ከሠማዩ ፡ ክብር ፡ እንድሆን ፡ ተካፋይ እኔ ፡ እዚህ ፡ ስዳክር ፡ ልጨብጥ ፡ ምድርን እንዳልቀር ፡ አንተን ፡ መምሰል እንዴት ፡ ነው ፡ ልማር እንዳልቀር ፡ አንተን ፡ መውደድ እንዴት ፡ ነው ፡ ልማር እንዲያገለግሉት ፡ ቢጠራቸው ከባርነት ፡ ፈትቶ ፡ ቢለቃቸው ሆዳቸው ፡ አምላካቸው ፡ ሆነባቸው ሥጋ ፡ በልተው ፡ ሞቱ ፡ ሜዳ ፡ ቀረ ፡ ሬሳቸው አዝ፦ አንተ ፡ የሞትክልኝ ፡ ጐልጐታ ፡ አናት ፡ ላይ ከሠማዩ ፡ ክብር ፡ እንድሆን ፡ ተካፋይ እኔ ፡ እዚህ ፡ ስዳክር ፡ ልጨብጥ ፡ ምድርን እንዳልቀር ፡ አንተን ፡ መምሰል እንዴት ፡ ነው ፡ ልማር እንዳልቀር ፡ አንተን ፡ መውደድ እንዴት ፡ ነው ፡ ልማር አንድ ፡ ነገር ፡ እለምንህ ፡ እንድትረዳኝ እንጀራ ፡ ሰጥተኸኝ ፡ እንዳትሄድብኝ አንድ ፡ ነገር ፡ እሻለሁኝ ፡ እንድትረዳኝ እንጀራ ፡ አብልተኸኝ ፡ እንዳትሄድብኝ (፫x)