Loading
Singer
አዝ፦ አደባባይ ፡ ላይ ፡ ሊገለኝ ፡ የማለ ነግቶለት ፡ እስኪያየው ፡ ልቡ ፡ እንደማለለ ሃማ ፡ ተሰቀለ (፪x) [1] አልቀርም ፡ በመና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ መጥናቴ እግዜር ፡ ለድሆቹ፡ ደራሽ ፡ ነው ፡ ማለቴ (፪x) በሀዘን ፡ ተመቶ ፡ ልቤ ፡ እንባ ፡ ሲያነባ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቁጭ ፡ ብዬ ፡ ስርድ : አየኝና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ራራልኛ ጌታዬ ፡ ራራልኛ (፪x) የቀደመ ፡ መስሎት ፡ ጠላቴ ፡ ማልዶ ፡ ሲያስር ፡ ደባ አስጨመረልኝ ፡ ሞገስ ፡ አስደረበልኝ ፡ ካባ (፪x) የረቀቀ ፡ መስሎት ፡ ጠላቴ ፡ ማልዶ ፡ ሲያስር ፡ ደባ አስጨመረልኝ ፡ ሞገስ ፡ አስደረበልኝ ፡ ካባ (፪x) ጌታ ፡ ከላይ ፡ ቀደመ ፡ አዋጅ ፡ በአዋጅ ፡ ተሻረ ፡ ሆ ለእኔም ፡ ፀሐይ ፡ ወጣልኝ ፡ ነጋ ፡ ሌቱ ፡ ነጋልኝ (፪x) አዝ፦ አደባባይ ፡ ላይ ፡ ሊገለኝ ፡ የማለ ነግቶለት ፡ እስኪያየው ፡ ልቡ ፡ እንደማለለ ሃማ ፡ ተሰቀለ (፪x) [1] አልቀርም ፡ በመና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ መጥናቴ እግዜር ፡ ለደሆቹ ፡ ደራሽ ፡ ነው ፡ ማለቴ (፪x) በሀዘን ፡ ተመቶ ፡ ልቤ ፡ እንባ ፡ ሲያነባ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቁጭ ፡ ብዬ ፡ ስርድ፡ አየኝና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ራራልኛ ጌታዬ ፡ ራራልኛ (፪x) አምላክ ፡ አለኝ ፡ የታመኑትን ፡ ሜዳ ፡ የማይጥል (፪x) አምላክ ፡ አለኝ ፡ የለመኑትን ፡ ሜዳ ፡ የማይጥል (፪x) አምላክ ፡ አለኝ ፡ የሚያመልኩትን ፡ ሜዳ ፡ የማይጥል (፪x) አምላክ ፡ አለኝ ፡ የሚወዱትን ፡ ሜዳ ፡ የማይጥል (፪x) አምላክ ፡ አለኝ ፡ የታመኑትን ፡ ሜዳ ፡ የማይጥል (፪x) አምላክ ፡ አለኝ ፡ የለመኑትን ፡ ሜዳ ፡ የማይጥል (፪x) አምላክ ፡ አለኝ ፡ የሚያመልኩትን ፡ ሜዳ ፡ የማይጥል (፪x) አምላክ ፡ አለኝ ፡ የሚወዱትን ፡ ሜዳ ፡ የማይጥል (፪x) ሲያልምልኝ ፡ ቢያድር ፡ ጠላቴ ፡ እንዴት ፡ ማጥ ፡ እንድገባ አስጨመረልኝ ፡ ሞገስ ፡ አስደረበልኝ ፡ ካባ አስጨመረልኝ ፡ ሞገስ ፡ አስደረበልኝ ፡ ካባ (፪x) ጌታ ፡ የምስኪን ፡ ደራሽ እንባ ፡ ጸሎትን ፡ መላሽ ፡ ኦ ሰማ ፡ ሰምቶ ፡ መጣልኝ ደርሶ ፡ ሳቅ ፡ አረገልኝ ፡ ሆ (፪x) ያስጥላል ፡ በመላ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አውሬ ፡ እንዳይበላ (፪x) አለው ፡ ምህረትህ ፡ ለጸኑት ፡ ባለመነሳት አለው ፡ ምህረትህ ፡ ለጸኑት ፡ ባለመነሳት (፪x)