Loading
Singer
ግራ ቀኝም አልል በአይኖቼ እወድቃለሁና ሰልችቼ ለውድቀት ካልሆነ በስተቀር ይቅርብኝ ከሰው ሁሉም ነገር ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው ጌታ አለኝ ብያለሁኝና በድፍረት ፎክሬያለሁና ስጠራህ ከተፍ በል ረድኤቴ ልኩራብህ እርዳኝ መድኅኒቴ ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው በጎነት ከቶ የት ይገኛል ትልቁ ትንሹን ረግጦታል ፍቅርስ ከወዴት ይጋዛል ሰው ሰውን በጥርሱ አላምጦታል ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው ጎልጎታ አናተ ላይ ሞተሃል ከጉድጏድ ሽቅብ አርገሃል ቀና በል አይሃለሁ አንተን ቸር ወዳጅ የሌለብህ እንከን ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው ግባ በአዳራሹ በልቤ አንተ ነህ መኩሪያዬ ጥጋቤ መስቀልህ በፊቴ ተስሎ አፀናኝ ከእንቅፋት ከልሎ ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው አቤቱ የማትለዋወጥ ደካማነቴን የማትገልጥ አንተ ነህ ኢየሱስ የናዝሬቱ ጥበብ ነው በአንተ መመካቱ