Loading
Singer
አዝ፦ ዓለም ፡ ሁሉ ፡ በሽተኛ ፡ ሕመምተኛ ግን ፡ መድሃኒት ፡ አለን ፡ እኛ ፡ ኑ ፡ ወደ ፡ እኛ ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒ ፡ ዓለም እንደርሱ ፡ ያለ ፡ የትም ፡ የለም ፀንቶ ፡ የሚኖር ፡ ለዘላለም (፪x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ እርሱ ለነፍስ ፡ መዳን ፡ ለሥጋ ፡ ፈውሱ ድምፁን ፡ ስሙ ፡ ተመለሱ ወደ ፡ እርሱ ፡ ኑ ፡ ዛሬውኑ (፪x) የኦሪት ፡ ሕግ ፡ መተኪያ ፡ የነቢያት ፡ ትንቢት ፡ መሙያ የአዲስ ፡ ኪዳን ፡ መጀመሪያ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ሃሌሉያ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ሃሌሉያ ድንግል ፡ ማሪያም ፡ ደስ ፡ ይበልሽ ፡ የአምላክ ፡ ፀጋ ፡ የሞላብሽ የማህፀንሽ ፡ በኩር ፡ ፍሬ ፡ ያድነናል ፡ እስከ ፡ ዛሬ ያድነናል ፡ እስከ ፡ ዛሬ (፪x) አዝ፦ ዓለም ፡ ሁሉ ፡ በሽተኛ ፡ ሕመምተኛ ግን ፡ መድሃኒት ፡ አለን ፡ እኛ ፡ ኑ ፡ ወደ ፡ እኛ ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒ ፡ ዓለም እንደርሱ ፡ ያለ ፡ የትም ፡ የለም ፀንቶ ፡ የሚኖር ፡ ለዘላለም (፪x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ እርሱ ለነፍስ ፡ መዳን ፡ ለሥጋ ፡ ፈውሱ ድምፁን ፡ ስሙ ፡ ተመለሱ ወደ ፡ እርሱ ፡ ኑ ፡ ዛሬውኑ (፪x) በባሕር ፡ ዳር ፡ በገሊላ ፡ በሞት ፡ አገር ፡ በሞት ፡ ጥላ ተወለደ ፡ ብርሃን ፡ አብሪ ፡ የአስጨናቂውን ፡ ዘንግ ፡ ሰባሪ የአስጨናቂውን ፡ ዘንግ ፡ ሰባሪ ፣ የአስጨናቂውን ፡ ዘንግ ፡ ሰባሪ ሕፃን ፡ ተወልዶልናል ፡ ወንድ ፡ ልጅም ፡ ተሰጥቶናል አለቅነት ፡ በጫንቃው ፡ ላይ ፡ እልል ፡ በሉ ፡ ምድር ፡ ሠማይ ዕልል ፡ በሉ ፡ ምድር ፡ ሠማይ (፪x) አዝ፦ ዓለም ፡ ሁሉ ፡ በሽተኛ ፡ ሕመምተኛ ግን ፡ መድሃኒት ፡ አለን ፡ እኛ ፡ ኑ ፡ ወደ ፡ እኛ ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒ ፡ ዓለም እንደርሱ ፡ ያለ ፡ የትም ፡ የለም ፀንቶ ፡ የሚኖር ፡ ለዘላለም (፪x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ እርሱ ለነፍስ ፡ መዳን ፡ ለሥጋ ፡ ፈውሱ ድምፁን ፡ ስሙ ፡ ተመለሱ ወደ ፡ እርሱ ፡ ኑ ፡ ዛሬውኑ (፪x) ሳይጠበው ፡ ምድርን ፡ ሳይሞላ ፡ ሰው ፡ እርስ ፡ በእርሱ ፡ የሚባላ ጦር ፡ የሚመዝ ፡ በወንድሙ ፡ ፈውስ ፡ አጥቶ ፡ ነው ፡ ለሕመሙ ፈውስ ፡ አጥቶ ፡ ነው ፡ ለሕመሙ ድንቅ ፡ መካር ፡ ኃያል ፡ አምላክ ፡ ደግሞም ፡ የዘለዓለም ፡ አባት ስሙም ፡ የሰላም ፡ አለቃ ፡ እርሱን ፡ ብንይዝ ፡ ችግር ፡ በቃ እርሱን ፡ ብንይዝ ፡ ችግር ፡ በቃ (፪x) አዝ፦ ዓለም ፡ ሁሉ ፡ በሽተኛ ፡ ሕመምተኛ ግን ፡ መድሃኒት ፡ አለን ፡ እኛ ፡ ኑ ፡ ወደ ፡ እኛ ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒ ፡ ዓለም እንደርሱ ፡ ያለ ፡ የትም ፡ የለም ፀንቶ ፡ የሚኖር ፡ ለዘላለም (፪x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ እርሱ ለነፍስ ፡ መዳን ፡ ለሥጋ ፡ ፈውሱ ድምፁን ፡ ስሙ ፡ ተመለሱ ወደ ፡ እርሱ ፡ ኑ ፡ ዛሬውኑ (፫x) ፈውስ ፡ በሌለው ፡ በሽታ ፡ ዓለማችን ፡ ስትመታ ሰው ፡ እንደ ፡ እቃ ፡ የትም ፡ ሲጣል ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ ሊመጣ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ ሊመጣ የምሥራች ፡ ላብስራችሁ ፡ መድሃኒቱን ፡ ልንገራችሁ ኢየሱስን ፡ እንቀበል ፡ አንሰቃይ ፡ እፎይ ፡ እንበል አንሰቃይ ፡ እፎይ ፡ እንበል (፪x) አዝ፦ ዓለም ፡ ሁሉ ፡ በሽተኛ ፡ ሕመምተኛ ግን ፡ መድሃኒት ፡ አለን ፡ እኛ ፡ ኑ ፡ ወደ ፡ እኛ ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒ ፡ ዓለም እንደርሱ ፡ ያለ ፡ የትም ፡ የለም ፀንቶ ፡ የሚኖር ፡ ለዘለዓለም (፪x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ እርሱ ለነፍስ ፡ መዳን ፡ ለሥጋ ፡ ፈውሱ ድምፁን ፡ ስሙ ፡ ተመለሱ ወደ ፡ እርሱ ፡ ኑ ፡ ዛሬውኑ (፭x)