Loading
ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ከስሞች ፡ ሁሉ ፡ በላይ ሁሉን ፡ የሚገዛ ፡ በምድር ፡ ሆነ ፡ በሰማይ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ አልለምደውም ፡ ስጠራው ኢየሱሴ ፡ ስለው ተስማምቶኛል ፡ ለሕይወቴ ሥሙ ፡ ነው ፡ መድኃኒቴ ነፍሴ ፡ አልረካ ፡ አለች ፡ በሌላ ፡ ነገር አንዴ ፡ ተይዛለች ፡ በስምህ ፡ ፍቅር ስምህን ፡ ስጠራ ፡ ኢየሱስ ፡ ስልህ እሰወራለሁኝ ፡ በህልውናህ አልለምደውም ፡ ስጠራው ኢየሱሴ ፡ ስለው ተስማምቶኛል ፡ ለሕይወቴ ሥሙ ፡ ነው ፡ መድኃኒቴ ስምህን ፡ ነፍሴ ፡ ትወደዋለች አንተን ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ትላለች አልለምደውም ፡ ስጠራው ኢየሱሴ ፡ ስለው ተስማምቶኛል ፡ ለሕይወቴ ሥሙ ፡ ነው ፡ መድኃኒቴ ድምጽ ፡ ይሰማል ፡ ከሰማያት ሲዘምሩ ፡ መላእክት ኢየሱስን ፡ ያከብራሉ ለሥሙ ፡ ይሰግዳሉ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.