Loading
አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር (፪x) እጅህን ፡ አንተ ፡ ስትዘረጋ ይጠግባል ፡ ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ደግነት ፡ ቸርነት ፡ ስምህ ፡ ነው አትጥልም ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ሲል ፡ ሰው (፪x) አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር ቀን ፡ መሽቶ ፡ ለጨለመበት ፡ ሰው እረፍትን ፡ እፎይታን ፡ ምጸጠው በሞተው ፡ ባበቃ ፡ ነገር ፡ ላይ ትንሳኤ ፡ ሕይወትን ፡ ምታሳይ አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.