Loading
Singer
አለህ ፡ አለህ ፡ እግዚአብሔር አለህ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር አለህ ፡ አለህ ፡ እግዚአብሔር ዛሬም ፡ ሰውን ፡ አልተውክም አለህ ፡ አለህ ፡ እግዚአብሔር አለህ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር አለህ ፡ አለህ ፡ እግዚአብሔር ማትንቅ ፡ የሁሉ ፡ ወዳጅ የአንተ ፡ ፍቅር ፡ በሁሉ ፡ ተፈትኖ ወቅት ፡ ሳያሸንፈው ፡ ደካማውን ፡ ወዶ የእናት ፡ ፍቅር ፡ እንኳን ፡ ይለወጥ ፡ ይሆናል እንደልጅ ፡ አኳኋን ፡ ሁኔታ ፡ ይወሰናል የማትለዋወጥ ፡ አየን ፡ አንተን ፡ ወዳጅ እውነተኛ ፡ ወላጅ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኛ ፡ አባት X፪ አለህ ፡ አለህ ፡ እግዚአብሔር አለህ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር አለህ ፡ አለህ ፡ እግዚአብሔር ዛሬም ፡ ሰውን ፡ አልተውክም አለህ ፡ አለህ ፡ እግዚአብሔር አለህ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር አለህ ፡ አለህ ፡ እግዚአብሔር ማትንቅ ፡ የሁሉ ፡ ወዳጅ ልጅን ፡ እስከመስጠት ፡ የሚወድ ፡ ፍቅር የሕይወትን ፡ ትርጉም ፡ አቅጣጫ ፡ ሚቀይር በዚህ ፡ ማንነትህ ፡ ረስርሳለች ፡ ነፍሴ ትመሰክራለች ፡ ቀን ፡ ከሌት ፡ አምላኬ የማትለዋወጥ ፡ አየን ፡ አንተን ፡ ወዳጅ እውነተኛ ፡ ወላጅ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኛ ፡ አባት X፪ ከተመስገን ፡ ሌላ ፡ ቃል ፡ አለ ፡ ወይ ፡ ለአንተ ፡ ሚሆንህ ቃል ፡ አለ ፡ ወይ ፡ ለአንተ ፡ ሚሆንህ ከተባረክ ፡ ሌላ ፡ ቃል ፡ አለ ፡ ወይ ፡ ለአንተ ፡ ምሰጥህ ቃል ፡ አለ ፡ ወይ ፡ ለአንተ ፡ ምሰጥህ ሕይወቴ ፡ በፍቅርህ ፡ ሞልተኸዋልና ፡ ዙፋንህን ፡ ዛሬም ፡ ይክበበው ፡ ምሥጋና ዘመኔንን ፡ በቃልህ ፡ አስውበሃልና ፡ ዙፋንህን ፡ ዛሬም ፡ ይክበበው ፡ ምሥጋና X፪