Loading
Singer
ሃይማኖቴን ፡ እምነቴን/ማኅተሜን ፡ አንተን ፡ ጌታ ከላይ ፡ ያኔ ፡ ያገኘሁህ ፡ የእኔን ፡ ቤዛ ያምላኬን ፡ ፀጋ ፡ በመሴሰን ፡ አለውጥም ንጉሤን ፡ አንተን ፡ ኢየሱሴን ፡ አልክድም (፪x) አዝ፦ አልደራደርም ፡ በአንተ ፡ ጉዳይ እንደ ፡ ቀልድ ፡ አላይም ፡ የሆንከውን ፡ መስቀል ፡ ላይ ከአብ ፡ ዘንድ ፡ ያገኘሁህ ፡ ቅዱስ ፡ ስጦታ አንተ ፡ ነህና ፡ የእኔ ፡ ጌታ በመረቀልን ፡ በአዲሱና ፡ በሕያው ፡ መንገድ ወደቅድስቲቱ ፡ በኢየሱስ ፡ ቀርበን የእውነትን ፡ እቅቀት ፡ ካገኘን ፡ ወይ ወደን ፡ ከሃጥያት ፡ እንዴት ፡ እንፀናለን ወደን ፡ ሃጥያትን ፡ እንዴት ፡ እናደርጋለን አዝ፦ አንደራደርም ፡ በአንተ ፡ ጉዳይ እንደ ፡ ቀልድ ፡ አናይም ፡ የሆንከውን ፡ መስቀል ፡ ላይ ከአብ ፡ ዘንድ ፡ ያገኘንህ ፡ ቅዱስ ፡ ስጦታ አንተ ፡ ነህና ፡ የእኛ ፡ ቤዛ (፪x)