Loading
Singer
አለ ፡ እርሱ ፡ አለ (፬x) ተስፋን ፡ በዙፋኑ ፡ ኡ ፡ ኡ ኦ ፡ አለ ፡ ምለው (፫x) ፡ (አለ ፡ ምለው ፣ አለ ፡ ምለው) ምዘምረው ፡ (ምዘምረው) ፡ ምናገረው ፡ ምፎክረው ፡ (ምፎክረው) ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ስለ ፡ አምላኬ ፡ ስለ ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ (፯x) በሠማይም ፡ የለ የእኔ ፡ መመኪያ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ እግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ (፪x) ኦ ፡ አለ ፡ ምለው (፫x) ፡ (አለ ፡ ምለው ፣ አለ ፡ ምለው) ምዘምረው ፡ (ምዘምረው) ፡ ምናገረው ፡ ምፎክረው ፡ (ምፎክረው) ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ስለ ፡ አምላኬ ፡ ስለ ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ (፯x) በምድርም ፡ የለ የለም ፡ የለም ፡ የለም ፡ የለም ፡ (የለም) (፯x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ (፯x) በምድርም ፡ የለ የእኔ ፡ መመኪያ/ደስታ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ እግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ የእኔ ፡ ደስታ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ እግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ የእኔ ፡ እፎይታ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ እግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ (፫x)