Loading
Singer
Updated 4d ago
በቃልህ ፡ ኖራለሁ ፡ ቃልህን ፡ አምናለሁ (አምናለሁ) ካሰብክልኝ ፡ ታድያ ፡ ለምን ፡ እሠጋለሁ (ለምን ፡ እሰጋለሁ) እራሴን ፡ ጠብቄ ፡ ማኖር ፡ ስለማልችል (ስለማልችል) ተመካሁ ፡ በጌታ ፡ ሁሉን ፡ በምትችል (፪x) አዝ፦ ከአንተ ፡ ጋር ፡ በከፍታ/በደስታ ፡ እኖራለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታ የዘላለም ፡ ተድላዬ ፡ በሆንከኝ ፡ ዕድል ፡ ፈንታ ጌታ ፡ በእራስህን ፡ ታምነህ ፡ ጠርተኸኝ ፡ አይቻለሁ ለሥምህ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ዘምራለሁ (፪x) ሁልጊዜ ፡ ዘምራለሁ (፬x) እንዴት ፡ እንደረዳኝ ፡ እኔ ፡ አውቃለሁ እኔ ፡ አውቃለሁ ፡ ለእኔ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነው እኔ ፡ አውቃለሁ ፡ ለእኔ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነው እኔ ፡ አውቃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ልዩ ፡ ነው እኔ ፡ አውቃለሁ ፡ ለእኔ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነው ምህረት ፡ ማይገባኝ ፡ ነበርኩኝ ፡ አውቃለሁ ለእኔ ፡ ማዘንህን ፡ በአይኔ ፡ አይቻለሁ ጌታ ፡ በጎነትህ ፡ ለእኔ ፡ ስለበዛ ብዙ ፡ መሰናክል ፡ አለፍኩ ፡ እንደ ፡ ዋዛ (፪x) አዝ፦ ከአንተ ፡ ጋር ፡ በከፍታ/በደስታ ፡ እኖራለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታ የዘላለም ፡ ተድላዬ ፡ በሆንከኝ ፡ ዕድል ፡ ፈንታ ጌታ ፡ በራስህን ፡ ታምነህ ፡ ጠርተኸኝ ፡ አይቻለሁ ለሥምህ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ዘምራለሁ (፪x) ሁልጊዜ ፡ ዘምራለሁ (፬x) የማይጠፋ ፡ ተስፋ ፡ የዘላለም ፡ ሕይወት በአንተ ፡ አግኝቻለሁ ፡ ፍፁሙን ፡ በረከት በፍቅርህ ፡ መንግስትህ ፡ በደስታ ፡ ኖራለሁ ሳቅ ፡ አድርገህልኛል ፡ እዘምርልሃለሁ (፪x) እንዴት ፡ እንደረዳኝ ፡ እኔ ፡ አውቃለሁ እኔ ፡ አውቃለሁ ፡ ለእኔ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነው እኔ ፡ አውቃለሁ ፡ ለእኔ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነው እኔ ፡ አውቃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ልዩ ፡ ነው እኔ ፡ አውቃለሁ ፡ ለእኔ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነው (፪x)