Loading
Singer
ሳስበው ፡ ልቤ ፡ ተነሳ ውለታው ፡ እንዴት ፡ ይረሳ ምክነያቱ ፡ እንዲህ ፡ መሆኔ ስላለኝ ፡ ጌታ ፡ ከጎኔ (፪x) አዝ፦ አለኝ ፡ ጌታ አለኝ ፡ ኢየሱስ (፬x) ያ ፡ ሲሄድ ፡ መቶ ፡ ሳይቆይ ሲሸሸኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶኝ ጌታ ፡ ግን ፡ ቤቴ ፡ ገብቶ አሳየኝ ፡ ሁሉን ፡ ሰርቶ (፪x) አሳየኝ ፡ ሁሉን ፡ ሰርቶ (፬x) አለኝ ፡ ሚራራ አለኝ ፡ የሚያዝን አለኝ ፡ ሁል ፡ ጊዜ አለኝ ፡ ልቡ ፡ ቅን አለኝ ፡ አይከዳ አለኝ ፡ አይተወኝ አለኝ ፡ ያለሱ አለኝ ፡ ማን ፡ አለኝ አዝ፦ አለኝ ፡ ጌታ አለኝ ፡ ኢየሱስ (፬x) አይደለም ፡ እግረ ፡ መንገዴን አምላኬን ፡ እኔስ ፡ መውደዴ አለቴ ፡ ከሆነኝ ፡ ውዴ ሰው ፡ ባለው ፡ አይኮራም ፡ እንዴ አይደለም ፡ እግረ ፡ መንገዴን አምላኬን ፡ እኔስ ፡ መውደዴ አለቴ ፡ ከሆነኝ ፡ ውዴ ባምላኬ ፡ አልኮራም ፡ እንዴ አለኝ ፡ ሚራራ አለኝ ፡ የሚያዝን አለኝ ፡ ሁል ፡ ጊዜ አለኝ ፡ ልቡ ፡ ቅን አለኝ ፡ አይከዳ አለኝ ፡ አይተወኝ አለኝ ፡ ያለሱ አለኝ ፡ ማን ፡ አለኝ አዝ፦ አለኝ ፡ ጌታ አለኝ ፡ ኢየሱስ (፬x) አልፈራም ፡ ጌታ ፡ እንደሌለው ጠላቴ ፡ ይጣ ፡ የሚለው መንደሬን ፡ እሳቱ ፡ ከቧል እኔ ፡ ያለኝ ፡ ከሰው ፡ ይለያል (፪x) ያ ፡ ሲሄድ ፡ መቶ ፡ ሳይቆይ ሲሸሽኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶኝ ጌታ ፡ ግን ፡ ቤቴ ፡ ገብቶ አሳየኝ ፡ ሁሉን ፡ ሰርቶ (፪x) አሳየኝ ፡ ሁሉን ፡ ሰርቶ (፬x)