Loading
Singer
ጀግና ፡ ነኝ ፡ የሚል ፡ ስንት ፡ የጦር ፡ አዝማች ምነው ፡ ተገኘ ፡ ከአፈር ፡ በታች ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ እየሱሴማ ፡ ሞት ፡ ድል ፡ የነሳ አለ ፡ ገና ፡ እንደከበረ አለ ፡ ገና ፡ እንደተፈራ አለ ፡ ገና ፡ በዘላላም ፡ ውስጥ አለ ፡ ገና ፡ ሳይነዋወጥ አለ ፡ ገና ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ አለ ፡ ገና ፡ ሆኖ ፡ የበላይ ገብቶኛል ፡ አሀሀ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ሞት ፡ እንኳን ፡ አሄሄ ፡ ያልያዘህ (፪x) ያረግከው ፡ አሀሀ ፡ ጀግናዬ ፡ ኦሆሆ (፪x) ሕይወት ፡ ነህ ፡ ትንሳኤ (፪x) ማነው ፡ ታዲያ ፡ ማነው ፡ አንበሳ (፪x) የቀረ ፡ ነው ፡ ነው ፡ ወይ ፡ የተነሳ (፪x) ማነው ፡ ታዲያ ፡ ማነው ፡ ጀግና (፪x) ያለፈ ፡ ነው ፡ ወይ ፡ ያለ ፡ ገና (፪x) አለ ፡ ገና ፡ የዳዊት ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የአብርሀም ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የእስራኤል ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ ያባቶቼ ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የኤልያስ ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የያዕቆብ ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የአማልክት ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የአባቶቼ ፡ አምላክ ገብቶኛል ፡ አሀሀ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ሞት ፡ እንኳን ፡ አይሄሄ ፡ ያልያዘህ (፪x) ያረግከው ፡ አሀሀ ፡ ጀግናዬ ፡ ኦሆሆ (፪x) ሕይወት ፡ ነህ ፡ ትንሳኤ (፪x) ብርቱ ፡ የተባለው ፡ ዛሬስ ፡ የታለ የማያኖር ፡ ነው ፡ እሱም ፡ የሌለ እኔ ፡ ማመልከው ፡ ታሪክ ፡ የሰራ እንኳን ፡ ተነስቶ ፡ ሞቶ ፡ የሚፈራ አለ ፡ ገና ፡ እንደከበረ አለ ፡ ገና ፡ እንደተፈራ አለ ፡ ገና ፡ በዘላላም ፡ ውስጥ አለ ፡ ገና ፡ ሳይነዋወጥ አለ ፡ ገና ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ አለ ፡ ገና ፡ ሆኖ ፡ የበላይ ገብቶኛል ፡ አሀሀ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ሞት ፡ እንኳን ፡ አሄሄ ፡ ያልያዘህ (፪x) ያረግከው ፡ አሀሀ ፡ ጀግናዬ ፡ ኦሆሆ (፪x) ሕይወት ፡ ነህ ፡ ትንሳኤ (፪x) አለ ፡ ገና ፡ የዳዊት ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የአብርሀም ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የእስራኤል ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ ያባቶቼ ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የኤልያስ ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የያዕቆብ ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የአማልክት ፡ አምላክ አለ ፡ ገና ፡ የአባቶቼ ፡ አምላክ