Loading
Singer
አዝ፦ የወንድሞቼ ፡ የእህቶቼን እራቁት ፡ አልባሽ ፡ አርገኝ ፡ እግዚአብሔር የካም ፡ መንፈስ ፡ ይራቅ ፡ ከእኔ እልባሽ ፡ አርገኝ ፡ ለወገኔ (፪x) ኖህን ፡ ልጁ ፡ አዋረደው አንድ ፡ ቀን ፡ ድንገት ፡ ሰክሮ ፡ ቢያየው [1] ምን ፡ አለበት ፡ ልብስ ፡ ቢያለብሰው ይህ ፡ ቀን ፡ አልፎ ፡ እኮ ፡ ይሆናል ፡ ሰው አዝ፦ የወንድሞቼን ፡ የእህቶቼን ገመና ፡ ሸፋኝ ፡ አርገኝ ፡ እግዚአብሔር የካም ፡ መንፈስ ፡ ይራቅ ፡ ከእኔ አልባሽ ፡ አርገኝ ፡ ለወገኔ ብዙ ፡ . (1) . ፡ ለብሰዋል የንስሃ ፡ ጊዜ ፡ እጥተዋል ራቁትነትን ፡ አልባሽ ፡ ጠፍቶ ቀረ ፡ የትም ፡ ህዝብህ ፡ ወጥቶ አዝ፦ የወንድሞቼን ፡ የእህቶቼን እራቁት ፡ አልባሽ ፡ አርገኝ ፡ እግዚአብሔር የካም ፡ መንፈስ ፡ ይራቅ ፡ ከእኔ አልባሽ ፡ አርገኝ ፡ ለወገኔ ድካም ፡ መግለጥ ፡ የወንድምን መሰብሰብ ፡ ነው ፡ ራስ ፡ መርገምን አይጠቅመንም ፡ ለእኔም ፡ ለእርሱም ይልቅ ፡ ይበጃል ፡ ልብስ ፡ ማልበሱ አዝ፦ የወንድሞቼን ፡ የእህቶቼን ገመና ፡ ሸፋኝ ፡ አርገኝ ፡ እግዚአብሔር የካም ፡ መንፈስ ፡ ይራቅ ፡ ከእኔ አልባሽ ፡ አርገኝ ፡ ለወገኔ ለወንድሜ ፡ ጥቃት ፡ ደራሽ እራቁትነቱን ፡ አልባሽ የደከመን ፡ ማበረታ ምርጫዬ ፡ ነው ፡ ልሁን ፡ ጌታ አዝ፦ የወንድሞቼን ፡ የእህቶቼን ገመና ፡ ሸፋኝ ፡ አርገኝ ፡ እግዚአብሔር የካም ፡ መንፈስ ፡ ይራቅ ፡ ከእኔ አልባሽ ፡ አርገኝ ፡ ለወገኔ የአባታቸውን ፡ ሀፍረት ፡ ማየት አልውደዱም ፡ ሴምና ፡ ያፌት ሸማ ፡ አምጥተው ፡ አለበሱት ቀን ፡ መጣለት ፡ በረታ ፡ አሱም [2] አዝ፦ የወንድሞቼን ፡ የእህቶቼን ድካም ፡ አጋዥ ፡ አርገኝ ፡ እግዚአብሔር የካም ፡ መንፈስ ፡ ይራቅ ፡ ከእኔ አልባሽ ፡ አርገኝ ፡ ለወገኔ (፫x)