Loading
አላየሁም እንዳንተ የተባለለት አላየሁም እንዳንተ የተነገረለት ዘላለም ስላንተ ቢወራ ቢወራ 2× ተነግሮ አያልቅም እጅግ ጥልቅ ነህና ዙፋንህ ፅኑ ነው ግርማ የሚያስፈራ እንደፀሀይ ነበልባል ፊትህ የሚየበራ 2× የዘላለም አምላክ የፍጥረታት ጌታ ብቻህን ገዢ ነህ የለም የሚረታ በሰማይ መላእክት ቅዱስ 3× የሚሉህ ቀን እና ሌሊቱን ሁሌ የሚያመልኩህ አዋፋት በዜማ ወንዞች በፏፏቴ ትልቅ ነህ የሚሉህ ትልቅ ነህ አባቴ ትልቅ ነህ እላለኹኝ 2× ጌታ ነህ እላለኹኝ 2×
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.