Loading
Singer
ከብዙ ፡ ውሆች ፡ ድምጽህ ፡ ይበልጣል አንዴ ፡ ተናግረህ ፡ ልቤ ፡ ተጽናንቶአል ነፍሴ ፡ ተጠማች ፡ አንተን ፡ ለማየት ገና ፡ በቅምሻ ፡ ኦሆ ፡ እጅዋን ፡ ሰጣለች አከብርሃለሁ ፡ አከብርሃለሁ አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ አመልክሃለሁ ፡ ኣመልክሃለሁ አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ ላውራ ፡ ልናገር ፡ የአንተን ፡ ሥራ ህያው ፡ ሆኛለሁ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ አይኔ ፡ ተጋርዶ ፡ እንዳላስተውል መዳን ፡ ከአንት ፡ ኦሆ ፡ ለኔ ፡ ሆነልኝ አከብርሃለሁ ፡ አከብርሃለሁ አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ አመልክሃለሁ ፡ ኣመልክሃለሁ አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ ያስከተተኝ ፡ ኦሆሆ ፡ ሰራዊት ፡ (ትውልድ) ፡ ነኝ ፡ የጌታዬ (፪x) ገና ፡ እኖራለሁ ፡ አንተን ፡ ሳከብር አስታጥቀኸናል ፡ ሕያው ፡ ቃልህን እኔን ፡ ለይተህ ፡ በአንተ ፡ ስቀደስ ተረድቻለሁ ፡ በመልካሙ ፡ እጅህ አከብርሃለሁ ፡ አከብርሃለሁ አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ አመልክሃለሁ ፡ ኣመልክሃለሁ አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ ላልመለስ...