Loading
Singer
አፈ ፡ ታሪክ ፡ አይደለ ፡ ወይንም ፡ ተረት የኢየሱሴ ፡ ኃይልና ፡ ብርታት ጌታ ፡ አሁንም ፡ በሥራ ፡ ላይ ፡ ነው የሚያግደው ፡ እስኪ ፡ ማነው የተፈጥሮ ፡ ሕግ ፡ አያግደው ጌታችን ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው የማይበገረው ፡ አንበሳ ኢየሱስ ፡ ከሞት ፡ ተነሳ የበላይ ፡ ኢየሱስ ፡ የበላይ (፬x) አዶናይ ፡ ኢየሱስ ፡ የበላይ (፬x) ኃያላን ፡ በሞት ፡ ሲሻሩ አልቻሉም ፡ መቃብር ፡ ቀሩ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ አሸነፈ ፡ ሞትን ፡ ድል ፡ ነሳ ከፍ ፡ ያለ ፡ በከፍታ ፡ ላይ (፫x) ኢየሱስ ፡ ገኖ ፡ የሚታይ ከፍ ፡ ያለ ፡ በከፍታ ፡ ላይ (፫x) ውድዬ ፡ ገኖ ፡ የሚታይ የንጋት ፡ ኮከብ ፡ ብርሃን ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ (ነው (፫x)) ፊቱ ፡ እንደ ፡ ፀሐይ ፡ የሚያበራ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ባለ ፡ ግርማ ፡ (ነው (፫x)) ማኅተሙን ፡ በአንዴ ፡ የፈታ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቸኛ ፡ ጌታ ፡ (ነው (፫x)) ከፍ ፡ ያለ ፡ በከፍታ ፡ ላይ (፫x) ኢየሱስ ፡ ገኖ ፡ የሚታይ ከፍ ፡ ያለ ፡ በከፍታ ፡ ላይ (፫x) ውድዬ ፡ ገኖ ፡ የሚታይ ባሕር ፡ ላይ ፡ የሚራመደው የቱ ፡ ጀግና ፡ ነው ፡ የሚሞክረው የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ውኃ ፡ አይዘው ይራመዳል ፡ እንደፈለገው አዶናይ ፡ ኢየሱስ ፡ የበላይ (፰x) አፈ ፡ ታሪክ ፡ አይደለ ፡ ወይንም ፡ ተረት የኢየሱሴ ፡ ኃይልና ፡ ብርታት ጌታ ፡ አሁንም ፡ በሥራ ፡ ላይ ፡ ነው የሚያግደው ፡ እስኪ ፡ ማነው የንጋት ፡ ኮከብ ፡ ብርሃን ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ (ነው (፫x)) ፊቱ ፡ እንደ ፡ ፀሐይ ፡ የሚያበራ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ባለ ፡ ግርማ ፡ (ነው (፫x)) ማኅተሙን ፡ በአንዴ ፡ የፈታ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቸኛ ፡ ጌታ ፡ (ነው (፫x)) ከፍ ፡ ያለ ፡ በከፍታ ፡ ላይ (፫x) ኢየሱስ ፡ ገኖ ፡ የሚታይ ከፍ ፡ ያለ ፡ በከፍታ ፡ ላይ (፫x) ውድዬ ፡ ገኖ ፡ የሚታይ የተፈጥሮ ፡ ሕግ ፡ አያግደው ጌታችን ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው የማይበገረው ፡ አንበሳ ኢየሱስ ፡ ከሞት ፡ ተነሳ ከፍ ፡ ያለ ፡ በከፍታ ፡ ላይ (፫x) ኢየሱስ ፡ ገኖ ፡ የሚታይ ከፍ ፡ ያለ ፡ በከፍታ ፡ ላይ (፫x) ውድዬ ፡ ገኖ ፡ የሚታይ የንጋት ፡ ኮከብ ፡ ብርሃን ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ (ነው (፫x)) ፊቱ ፡ እንደ ፡ ፀሐይ ፡ የሚያበራ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ባለ ፡ ግርማ ፡ (ነው (፫x)) ማኅተሙን ፡ በአንዴ ፡ የፈታ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቸኛ ፡ ጌታ ፡ (ነው (፫x)) የበላይ ፡ ኢየሱስ ፡ የበላይ (፬x) አዶናይ ፡ ኢየሱስ ፡ የበላይ (፬x)