Loading
Singer
አዝ፦ አዶናይ ፡ አዶናይ ፡ ነህ (፪x) ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነህ (፪x) ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x) ማንም ፡ አልነበር ፡ ከጐኔ ነፍሴ ፡ ስትጨነቅ ፡ ስገፋ ፡ ብቻዬን ደርሶ ፡ የመከረኝ ድካሜን ፡ አንስቶ ፡ ኃይልን ፡ አስታጠቀኝ (፪x) አዝ፦ አዶናይ ፡ አዶናይ ፡ ነህ (፪x) ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነህ (፪x) ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x) ረዳትም ፡ የለኝ ፡ ከጐኔ ነፍሴ ፡ ስትጨነቅ ፡ ሲከብደኝ ፡ ችግሬ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ደርሶ ፡ ያሳረፈኝ እንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያበሰልኝ (፪x) አዝ፦ አዶናይ ፡ አዶናይ ፡ ነህ (፪x) ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነህ (፪x) ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x)