Loading
ከሰማይ ፡ ነበር ፡ የተላከ ፡ ከሰው ፡ ተወልዶ ፡ ለሰው ፡ ሞተ ከሞት ፡ ተነሳ ፡ ከእዛ ፡ አረገ ፡ ከአባቲ ፡ ቀኝ ፡ ተቀመጠ ለዘመናት ፡ ቀል ፡ የነበረ ፡ ከእቅፉ ፡ ወጥቶ ፡ መጥቶ ፡ ተረፈ አባትን ፡ ከልጅ ፡ ያስታረቀ ፡ ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ጌታ ፡ የታለ አሃሃ ፡ አዶናይ (፬x) የለም ፡ እንዳንት ፡ ምድር ፡ ላይ የለም ፡ እንዳንተ ፡ በሰማይ (፪x) ለሁለት ፡ ጌቶች ፡ ለመገዛት ፡ ህጉ ፡ አይፈቅድም ፡ ይከለክላል አንዱን ፡ ይይዛል ፡ ያን ፡ ይተዋል ፡ ለፈቀደለት ፡ ባርያ ፡ ይሆናል ሚስጥሩ ፡ ገብቶኝ ፡ መረጥኩኝ ፡ ሌላውን ፡ ትቼ ፡ እርሱን ፡ ሾምኩኝ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ሲሆንልኝ ፡ የቀረው ፡ በሥሙ ፡ ተገዛልኝ ኢየሱሴ ፡ በእኔ ፡ ላይ (፬x) አድርጌሃለሁ ፡ የበላይ (፬x) እስኪ ፡ የቱ ፡ ነው ፡ የትኛው በፊቱ ፡ ከብዶ ፡ ሚታየው ሁሉን ፡ ይችላል ፡ ብቃት ፡ አለው ስለእግዚአብሔር ፡ ነው ፡ የምናገረው እኔም ፡ አየሁት ፡ በሕይወቴ ተዛዝ ፡ አውትቶ ፡ ሲሰራ ፡ አንዴ ታሪክ ፡ ሲነበብ ፡ ቀን ፡ ሲታይ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ አልሻዳይ አይ ፡ ኤሄሄ ፡ አልሻዳይ (፬x) የለም ፡ እንዳንት ፡ ምድር ፡ ላይ የለም ፡ እንዳንተ ፡ በሰማይ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.