Loading
ካንተ የተነሳ በሆነልኝ ነገር ከማመስገን በቀር እኔ ምን ልናገር አስበህ አቅደህ በሰጠህኝ በሙሉ ጌታ ስምህ ይክበር አመሰግናለሁ ከኔ የሆነ የለም አንድም አለፋሁም እንዲያው ሰትጠኸኟል ይህን አረሳሁም ስለዚ ጌታዬ ለእኔ ስላረከው ተረድቻለሁ ስምህን ላክበረው አድርገህልኛል ካይምሮዬ በላይ ጌታዬ ተባረክ በምድርም በሰማይም/3/ አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሀለው /6/ እድሜዬን በሙሉ ብለፋና ብጥር የማላገኘውን ሰማያዊ ሚስጥር ለልቤ ተናግረህ ልቤንም ማረከው ከዚህ ሁሉ በላይ የራስሕህአረከዉ እኔም ተስማምቼ በፍቅርህ ተማረኩኝ አምላኬ ጌታዬ ምርጫዬ አደረኩኝ አንተ ከመረጥከኝ ወዴት እሄዳለሁ ካንተ የበለጠ ምንስ አገኛለሁ ይህንን ላረከው በልብህ ላሰብከኝ ለአንተ ለአምላኬ ሁሌ እገዛለሁኘ /3/ አድርገህልኛል ለዘላለም አመሰግንሀለው /6/ ነፍሴንም ባረካት ሥጋዬንም ፈወስከው ባርኮትህን ሁሉ በቤት አፈሰስከው ወዳንተ መጥቼ ምንም አልጎደለኝ ነፍስና ሥጋዬን በሙሉ ባረክልኝ አለሁኝ በቤትህ ገናም እኖራለሁ ስለምታቆመኝ እታመንሃለሁ ንጉሴ ከሆንህ ቤቴን የምትገዛ ይሄ ነው መሻቴ የለኝም ከዚህ ሌላ ጌታዬ እና አምላኬ በሕይወቴ ላክብርህ ይሄ ነው ምኞቴ ዘምኔን ልሰጥህ /2/ ይሄ ነው ምኞቴ እድሚዬን ልሰጥህ አድርገህልኛል ለዘላለም አመሰግንሀለው /6/ posted by natan mersha😊🙌✌ edited by MH :) ፡
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.