Loading
Singer
ነሁሽጣር ፡ ብዬ ፡ ሰብሬዋለሁ ያስቸነቀንኝ ፡ ረግቸዋለሁ ተራራ ፡ መዞር ፡ አበቃ ፡ ዛሬ ዝማሬ ፡ ሆኗል ፡ አዲስ ፡ ዝማሬ አዝ:- አዲስ ፡ ዝማሬ ፣ አዲስ ፡ ዝማሬ (፪x) አላሳልፍ ፡ ያለው ፡ ከፊቴ ፡ የቆመው ጌታዬ ፡ ሲመጣ ፡ ገለል ፡ አደረገው ቀድሞኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፊቴ ፡ ሲወጣ ጠላቶቼ ፡ ሁሉ ፡ በነኑ ፡ እንደ ፡ ጤዛ አዝ:- አዲስ ፡ ዝማሬ ፣ አዲስ ፡ ዝማሬ (፪x) የኤልያስ ፡ አምላክ ፡ በእሳት ፡ የመለሰው ዛሬም ፡ በእኔ ፡ ዘመን ፡ የእኔም ፡ ጌታ ፡ ነው እንኳን ፡ ማንነቱ ፡ ስሙ ፡ ኃይለኛ ፡ ነው ጠላቴን ፡ ገጥሜ ፡ እበቀለዋለሁ ሥሙ ፡ የኤልያስ ፡ አምላክ ሥሙ ፡ የተባለዉ ሥሙ ፡ በእኔም ፡ ዘመን ሥሙ ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ሰይጣን ፡ ወደቀ ፡ እንደመብረቅ ስልቱ ፡ ገብቶኛል ፡ የመዋጋት አልጨነቅም ፡ ለተሸነፈ ከእግሬ ፡ በታች ፡ ነው ስፍራው ፡ ታወቀ አዝ:- አዲስ ፡ ዝማሬ ፣ አዲስ ፡ ዝማሬ (፪x) አላሳልፍ ፡ ያለው ፡ ከፊቴ ፡ የቆመው ጌታዬ ፡ ሲመጣ ፡ ገለል ፡ አደረገው ቀድሞኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፊቴ ፡ ሲወጣ ጠላቶቼ ፡ ሁሉ ፡ በነኑ ፡ እንደ ፡ ጤዛ አዝ:- አዲስ ፡ ዝማሬ ፣ አዲስ ፡ ዝማሬ (፪x) የኢናቅ ፡ ልጆች ፡ ረጃጅሞቹ በአይን ፡ ሲታዩ ፡ አስፈሪዎቹ በእግዚአብሔር ፡ መንፈስ ፡ ሆነው ፡ ሳያቸው ለካስ ፡ እንደ ፡ እንጀራ ፡ ሚበሉ ፡ ናቸዉ አዝ:- አዲስ ፡ ዝማሬ ፣ አዲስ ፡ ዝማሬ (፪x)