Loading
Singer
አዝ፦ ነፍሴ ፡ ምሥጋናህን ፡ ታመጣለች አባት ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለም ፡ ትላለች ውለታህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ልስገድ ፡ ልገዛልህ ፡ ጥዋት ፡ ማታ ልስገድ ፡ ልገዛልህ ፡ ጥዋት ፡ ማታ ጋሻዪ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ በምሥጋና ፡ ሆ ፡ እያልኩኝ በድል ፡ ዛሬም ፡ እሄዳለሁኝ ዘምራለሁ ፡ በታላቅ ፡ ዜማ አዳኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ከአንተ ፡ ሌላ (፬x) ማን ፡ አየው ፡ ያንን ፡ ብሶቴን ማን ፡ ሰማው ፡ ብርቱ ፡ ለቅሶዬን ጩኸቴን ፡ ሰምተህ ፡ ደረስህ እምባዬን ፡ ከዐይኔ ፡ አበስህ እንደአንተ ፡ ያለ ፡ አላየሁም እንደአንተ ፡ ያለ ፡ አልሰማሁም ኢየሱሴ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ ክበር ፡ በዕልልታ ወድሃለሁኝ ፡ ጌታዬ ፡ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ፡ ኢየሱሴ ፡ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ፡ አባቴ ፡ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ፡ ወዳጄ ፡ ወድሃለሁኝ አዝ፦ ነፍሴ ፡ ምሥጋናህን ፡ ታመጣለች አባት ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለም ፡ ትላለች ውለታህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ልስገድ ፡ ልገዛልህ ፡ ጥዋት ፡ ማታ ልስገድ ፡ ልገዛልህ ፡ ጥዋት ፡ ማታ ጋሻዪ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ በምሥጋና ፡ ሆ ፡ እያልኩኝ በድል ፡ ዛሬም ፡ እሄዳለሁኝ ዘምራለሁ ፡ በታላቅ ፡ ዜማ አዳኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ከአንተ ፡ ሌላ (፬x) ጓዳዬን ፡ ሁሉ ፡ ታያለህ በቤቴ ፡ ውስጥ ፡ ትገባለህ ባጣ ፡ እንኳን ፡ አትርቀኝም ሰንፈህ ፡ ችላም ፡ አትለኝም አሳዳጊ ፡ ነህ ፡ መመኪያዬ ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ውዱ ፡ ጌታዬ አቤት ፡ ኢየሱስ ፡ ምን ፡ ልበልህ ይባረክ ፡ ስምህ ፡ አዎ ወድሃለሁኝ ፡ ጌታዬ ፡ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ፡ ኢየሱሴ ፡ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ፡ አባቴ ፡ ወድሃለሁኝ ወድሃለሁኝ ፡ ወዳጄ ፡ ወድሃለሁኝ አዝ፦ ነፍሴ ፡ ምሥጋናህን ፡ ታመጣለች አባት ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለም ፡ ትላለች ውለታህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ልስገድ ፡ ልገዛልህ ፡ ጥዋት ፡ ማታ ልስገድ ፡ ልገዛልህ ፡ ጥዋት ፡ ማታ ጋሻዪ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ በምሥጋና ፡ ሆ ፡ እያልኩኝ በድል ፡ ዛሬም ፡ እሄዳለሁኝ ዘምራለሁ ፡ በታላቅ ፡ ዜማ አዳኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ከአንተ ፡ ሌላ (፬x) ብቸኝነት ፡ ሲያስመርረኝ ፡ ባይተዋርነት ፡ ሲያጠቃኝ ተገን ፡ የሆንከኝ ፡ ረዳቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ውዱ ፡ አባቴ ቀርበኸኝ ፡ በመከራዬ ፡ አገዝከኝ ፡ ጣልከው ፡ ሸክሜን ወንድም ፡ መከታ ፡ ኢየሱስ ፡ ዘለዓለም ፡ ንገሥ ፡ አዎ ወድሃለሁኝ ፡ ጌታዬ ፡ ወድሃለሁኝ (ወድሃለሁኝ) ወድሃለሁኝ ፡ ኢየሱሴ ፡ ወድሃለሁኝ (ኦ ፡ ወድሃለሁኝ) ወድሃለሁኝ ፡ አባቴ ፡ ወድሃለሁኝ (ወድሃለሁኝ) ወድሃለሁኝ ፡ ወዳጄ ፡ ወድሃለሁኝ አዝ፦ ነፍሴ ፡ ምሥጋናህን ፡ ታመጣለች አባት ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለም ፡ ትላለች ውለታህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ (ልስገድ) ልስገድ ፡ ልገዛልህ ፡ ጥዋት ፡ ማታ (ልስገድ) ልስገድ ፡ ልገዛልህ ፡ ጥዋት ፡ ማታ (አሃሃ) ጋሻዪ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ በምሥጋና ፡ ሆ ፡ እያልኩኝ በድል ፡ ዛሬም ፡ እሄዳለሁኝ ዘምራለሁ ፡ በታላቅ ፡ ዜማ አዳኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ከአንተ ፡ ሌላ (፬x)