Loading
Singer
ሁሉም ፡ ያበጀውን ፡ አምላኩን ፡ ሲጠራ የአማልክቱን ፡ ሥም ፡ በተራ ፡ በተራ አንድ ፡ ጊዜ ፡ ብቻ ፡ አቤቱ ፡ ስለዉ እሳት ፡ ሆኖ ፡ መጣ ፡ አቻ ፡ የሌለዉ አቻ ፡ አቻ ፡ የሌለው (፬x) አላየንም ፡ ሌላ ፡ አላየንም ሚሾም ፡ ሚሽር ፡ የለው ፡ ሥልጣኑን አላየንም ፡ ሌላ ፡ አላየንም አጋዥ ፡ አጋር ፡ የለው ፡ መንግስቱን (፪x) አቻ ፡ አቻ ፡ የሌለው (፬x) (አሃ ፡ አሃሃ) ፡ ሁሌ ፡ እርሱ ፡ ሌላ ፡ አይሻ (አሃ ፡ አሃሃ) ፡ አልፋ ፡ ነው ፡ መጨረሻ (አሃ ፡ አሃሃ) ፡ የዕውቀት ፡ ራስ ፡ የጽድቅ ፡ ጫፍ (አሃ ፡ አሃሃ) ፡ ይኖራል ፡ ስንቱ ፡ ሲያልፍ (አሃ ፡ አሃሃ) ፡ በዕድሜው ፡ አንድ ፡ ቀን (አሃ ፡ አሃሃ) ፡ ሲሸነፍ ፡ አላየንም (አሃ ፡ አሃሃ) ፡ ፎክረው ፡ ሲጨርሱ (አሃ ፡ አሃሃ) ፡ ያኔ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ መልሱ አቻ ፡ አልተገኘልህም ፡ ወደር ፡ አልተገኘልህም (፬x) ቀዳማዊ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ የሁሉም ፡ ፊተኛ ግርማዊም ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ስልጣኑ ፡ ብቸኛ በቤተ-መንግስቱ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ ሌላው ፡ ዝቅ ፡ ብሎ ፡ እርሱ ፡ ከብሮ ፡ ይታይ ይታይ ፡ እርሱ ፡ ከብር ፡ ይታይ (፬x) አላየንም ፡ ሌላ ፡ አለየንም ፡ (አላየንም) ሚሾም ፡ ሚሽር ፡ የለው ፡ ስልጣኑን ፡ (ሥልጣኑን) አላየንም ፡ ሌላ ፡ አለየንም ፡ (አላየንም) አጋዥ ፡ አጋር ፡ የለው ፡ መንግስቱን ፡ (መንግስቱን) አቻ ፡ አቻ ፡ የሌለው (፰x)