Loading
Singer
አቤቱ ፡ ምረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን ፡ አሜን ፡ ትሁን ፡ በአንተ ፡ እንደታመንን አቤቱ ፡ ምረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን ፡ አሜን ፡ ፡ ትሁን ፡ በአንተ ፡ እንደታመንን ታላቅ ፡ ምህረትህ ፡ በዝቶ ፡ በኛ ፡ ላይ ጠላታችንን ፡ አይተህ ፡ ከሰማይ አጠፋህልን ፡ የውኃ ፡ ራት ፡ አርገህ በአንተ ፡ ተሻገርን ፡ ክብር ፡ ለስምህ ፡ በቀረንም ፡ ጉዞ ፡ በመንገዳችን ፡ አቤቱ ፡ ምህረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን የጠላት ፡ ውጊያ ፡ ሰልፉ ፡ ሲነሳብን በጠፋን ፡ ነበር ፡ አንተ ፡ ባትደርስልን እንቀር ፡ ነበር ፡ እኛም ፡ ተረስተን በምህረትህ ፡ በሕይወት ፡ አለን ፡ ክዚህም ፡ በሃላ ፡ በዘመናችን ፡ አቤቱ ፡ ምህረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን ማህበል ፡ ወጀቡ ፡ ሲንሳባን በዋጠን ፡ ነብረ ፡ ባትገስጽልልን የማህብሉ ፡ ኃይል ፡ እንዳይስጥመን በፈራን ፡ ጊዜ ፡ እጃንን ፡ ያዝከን ፡ በሰጠኸን ፡ እድሜ ፡ በዘመናችን ፡ አቤቱ ፡ ምህረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን እስክዛሬ ፡ በቤትህ ፡ አለን ችርነትህ ፡ ምህረትህ ፡ ተከትለውን ቆመናል ፡ አንተ ፡ ደግፈኸን ጌታ ፡ አምላካችን ፡ ተመስገንልን ፡ እስከመጨረሻው ፡ ፡ ፊትክን ፡ እስክናይ ፡ አቤቱ ፡ ምህረትህ ፡ ትሁን ፡ ብኛ ፡ ላት ኤልሻዳይ ፡ ነህ ፡ ኤልሻዳይ ኤልሻድዳይ ፡ ነህ ፡ ኤልሻድይ ኤልሻዳይ ፡ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ኤልሻዳይ ፡ ነህ ፡ ኤልሻዳይ ኤልሻድዳይ ፡ ነህ ፡ ኤልሻድይ ኤልሻዳይ ፡ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ