Loading
Singer
"አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ አሰራሩ ፡ አሰራሩ" አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ መካኒቱ ፡ ሰባት ፡ ወለደች ብዙ ፡ የወለደችውም ፡ ደከመች አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ ከአሳዳጆች ፡ ዋና ፡ የነበረ ፡ የሳዖል ፡ ደንዳና ፡ ልብ ፡ ተሰበረ አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ ናቡከደነጾር ፡ ሲኩራራ ሰባት ፡ ዘመን ፡ እንደ ፡ ከብት ፡ ሣር ፡ በላ አቤት ፡ የእግዚአብሔርስ ፡ የአምላካችን ፡ የአባታችን ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ ዮሴፍ ፡ የተሸጠ ፡ ለባርነት ዘመኑን ፡ ጠብቆ ፡ አገኘ ፡ ሹመት አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ አልቆለታል ፡ ተብሎ ፡ የተዘጋ መልስ ፡ ተገኘለት ፡ ሌሊቱ ፡ ነጋ አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ፡ የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ ሲከሰን ፡ ሲያስጨንቀን ፡ የነበረ እግዚአብሔር ፡ አሰበን ፡ ሰይጣን ፡ አፈረ አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ የአምላካችን ፡ የአባታችን ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ አጥንቶች ፡ ተበታትነው ፡ የነበሩ ለእርሱ ፡ ምን ፡ ይሳናል ፡ ነፍስ ፡ ዘሩ አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ፡ የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ፡ የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ