Loading
Singer
"አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ አሰራሩ ፡ አሰራሩ" አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፫x) ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ የአምላካችን ፡ የአባታችን ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ በምክሩ (፫x) መካኒቱ ፡ ሰባት ፡ ወለደች ብዙ ፡ የወለደችውም ፡ ደከመች አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፫x) ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ ዮሴፍ ፡ የተሸጠ ፡ ለባርነት ዘመኑን ፡ ጠብቆ ፡ አገኘ ፡ ሹመት አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ የአምላካችን ፡ የአባታችን ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ በምክሩ (፫x) አልቆለታል ፡ ተብሎ ፡ የተዘጋ መልስ ፡ ተገኘለት ፡ ሌሊቱ ፡ ነጋ አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፫x) ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ አጥንቶች ፡ ተበታትነው ፡ የነበሩ ለእርሱ ፡ ምን ፡ ይሳናል ፡ ነፍስ ፡ ዘሩ አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ የአምላካችን ፡ የአባታችን ፡ አሰራሩ ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ በምክሩ (፫x) ማለዳ (፫x) የእግዚአብሔር ፡ ምህረቱ ፡ አዲስ ፡ ነው ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ብዙ ፡ ነው (፮x) ፡ ማለዳ ረግረጉ ፡ ጭካው ፡ በዝቶ ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ሊጥል ፡ ሲል ፡ አንሸራቶ ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እግሬን ፡ በድንጋይ ፡ አቆመው ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እውነትም ፡ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) የጌታዬ ፡ ምህረት ፡ የአምላክ ፡ ቸርነቱ እንደገና ፡ አቁሞኝ ፡ አለሁኝ ፡ በቤቱ (፪x) የጌታዬ ፡ ፍቅር ፡ የአምላክ ፡ ቸርነቱ እንደገና ፡ አቁሞኝ ፡ አለሁኝ ፡ በቤቱ (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ የለም ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ምህረቱ ፡ አያልቅ ፡ ለዘለዓለም ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ታች ፡ ወረድኩ ፡ ላይ ፡ ወጣሁ ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የሚመቸኝ/የሚችለኝ ፡ አጣሁ (፪x) ማለዳ (፫x) የእግዚአብሔር ፡ ምህረቱ ፡ አዲስ ፡ ነው ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው በማለዳ ፡ እነሳና ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እግሮቹ ፡ ሥር ፡ ወድቅና ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ሁሉን ፡ ለእርሱ ፡ አሳየዋለሁ ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ሰላም/እረፍት ፡ አግኝቼ ፡ እነሳዋለሁ (፪x) የጌታዬ ፡ ምህረት ፡ የአምላክ ፡ ቸርነቱ እንደገና ፡ አቁሞኝ ፡ አለሁኝ ፡ በቤቱ (፪x) ብዙ ፡ ነው (፮x)