Loading
Singer
አዝ፦ አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው (፪x) አቤት ፡ እንዴት ፣ እንዴት : ውብ ፡ ነው እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ ግሩም ፡ ነዉ መጨረሻው ፡ እጅግ ፡ ያምራል ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰራዉ (፪x) አላየሁም ፡ በዘመኔ አስደናቂ ፡ ነው ፡ ሥራ ፡ ለእኔ (፪x) አዝ፦ አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው (፪x) አስደናቂ ፡ ነገር ፡ አንተ ፡ አድርገሃል አውቃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ሥራው ፡ ያስታውቃል (፪x) በሙሉ: ይሁን ፡ ያልከው ፡ ፀንቶ ፡ ቀረ ፡ ያዘዝከው ይኼ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፣ ይኼ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው (፪x) አላየሁም ፡ በዘመኔ አስደናቂ ፡ ነው ፡ ሥራ ፡ ለእኔ (፪x) አዝ፦ አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው (፪x) አቤት ፡ እንዴት ፣ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ ግሩም ፡ ነዉ መጨረሻው ፡ እጅግ ፡ ያምራል ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰራዉ (፪x) በሙሉ: ይሁን ፡ ያልከው ፡ ፀንቶ ፡ ቀረ ፡ ያዘዝከው ይኼ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፣ ይኼ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው (፭x)