Loading
Singer
አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) እንደ ፡ ሰው ፡ አይደል ፡ መች ፡ ትዋሻለህ ያልከው ፡ ይሆናል ፡ ትፈጽማለህ አምረህ ፡ ውብ ፡ ሆነህ ፡ አንተ ፡ ያልከው ጌታ ፡ የተናገርከው ፡ ሁሉን ፡ አሳመርከው (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) የአንተ ፡ ቃል ፡ ቃል ፡ ነው ፡ አይታጠፍም እንዲሁ ፡ መጥቶ ፡ አይመለስም ይሰራል ፡ ያደርጋል ፡ ይለውጣል ቃል ፡ አጽንቶ ፡ ያቆማል ፡ ዛሬም ፡ ሕያው ፡ ሆኗል (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) አየሁህ ፡ ዛሬ ፡ ስትሰራ ፡ በእኔ ቃልህን ፡ ፈጸምከው ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ወጣሁኝ ፡ አቆመኝ ፡ እንደገና ላሰማ ፡ ምሥጋና ፡ ድንቅ ፡ አድርጓልና (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያደረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x)