Loading
Singer
አበቃ ፡ አከተመ ፡ በተባለ ፡ ጊዜ ማነው ፡ ለእኔስ ፡ ፈጥኖ ፡ የደረሰው (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አሃ (፫x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ይህን ፡ ያደረገው እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብረህ ያስጨነቀኝ ፡ ጠላት ፡ ከእግሬ ፡ ሥር ፡ ጥለህ ዛሬማ ፡ ቀና ፡ አልኩኝ ፡ ይኸው ፡ በኢየሱስ ዘለዓለም ፡ ልገዛ ፡ ልስገድልህ (፪x) አምላክ ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ አባት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ ሲረዳኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ ሲያግዘኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ (፪x) ሥምህን ፡ ጠርቼ ፡ ሁሉን ፡ አለፍኩ መቼ ፡ አንተን ፡ ይዤ ፡ እኔስ ፡ አፈርኩ ዛሬም ፡ የሚያቅተኝ ፡ ሁሉ እወጣዋለሁ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ኃይሉ (፪x) አበቃ ፡ አከተመ ፡ በተባለ ፡ ጊዜ ማነው ፡ ለእኔስ ፡ ፈጥኖ ፡ የደረሰው (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አሃ (፫x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ይህን ፡ ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ አባት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ ሲረዳኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ ሲያግዘኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ (፪x)