Loading
Singer
የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ መድሃኒት ፡ ነው እርሱን ፡ ይዤ ፡ አሰቃዬን ፡ ከየት ፡ ላገኘው (፪x) የለም ፡ አጣሁት ፡ የለም ፣ የለም ፡ ፈለኩት ፡ የለም ጌታዬ ፡ ይክበር ፡ ለዘለዓለም ፣ ኢየሱሴ ፡ ይክበር ፡ ለዘለዓለም ይፈውሳል ፡ ሲባል ፡ ሰማሁና ፡ ፈጥኜ ፡ ከቤቱ ፡ መጣሁና ቃሌን ፡ አድርግ ፡ ብሎ ፡ ተዕዛዝ ፡ ሲያዘኝ የመዳኔን ፡ መንገድ ፡ ሲጠቁመኝ አላልኩም ፡ አባናና ፡ ፋርፋ ፣ አልሄድኩም ፡ ወደዚያ ፡ ልጠፋ (፪x) አልቻልኩትም ፡ ብሎ ፡ አልጻፈም ፡ መሸኚያ (አሃሃሃ ፡ ሃሃ ፡ ሃሃሃ) ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የፈውሴ ፡ መገኛ (አሃሃሃ ፡ ሃሃ ፡ ሃሃሃ) (፪x) ባለመድሃኒት ፡ መድሃኒተኛ (፬x) የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ መድሃኒት ፡ ነው እርሱን ፡ ይዤ ፡ አሰቃዬን ፡ ከየት ፡ ላገኘው (፪x) የለም ፡ አጣሁት ፡ የለም ፣ የለም ፡ ፈለኩት ፡ የለም ጌታዬ ፡ ይክበር ፡ ለዘለዓለም ፣ ኢየሱሴ ፡ ይክበር ፡ ለዘለዓለም ከኖርኩበት ፡ መንደር ፡ በድንገት ፡ ወጥቼ የጠፋውን ፡ ነገር ፡ ፈልጌ ፡ አጥቼ የልቤን ፡ መሻት ፡ ቢነግረኝ ፡ አልኩና ከኢየሱሴ ፡ መንደር ፡ ድንገት ፡ ብቅ ፡ አልኩና አላሰብኩም ፡ አልገመትኩም ፡ የሆነልኝ ፡ ነገር ሲያንስበት ፡ እኮ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ መዘመር ይፈውሳል ፡ ሲባል ፡ ሰማሁና ፣ ፈጥኜ ፡ ከቤቱ ፡ መጣሁና ቃሌን ፡ አድርግ ፡ ብሎ ፡ ተዕዛዝ ፡ ሲያዘኝ የመዳኔን ፡ መንገድ ፡ ሲጠቁመኝ አላልኩም ፡ አባናና ፡ ፋርፋ ፣ አልሄድኩም ፡ ወደዚያ ፡ ልጠፋ (፪x) አልቻልኩትም ፡ ብሎ ፡ አልጻፈም ፡ መሸኚያ (አሃሃሃ ፡ ሃሃ ፡ ሃሃሃ) ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የፈውሴ ፡ መገኛ (አሃሃሃ ፡ ሃሃ ፡ ሃሃሃ) (፪x) ባለመድሃኒት ፡ መድሃኒተኛ (፬x) የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ መድሃኒት ፡ ነው እርሱን ፡ ይዤ ፡ አሰቃዬን ፡ ከየት ፡ ላገኘው (፪x) የለም ፡ አጣሁት ፡ የለም ፣ የለም ፡ ፈለኩት ፡ የለም ጌታዬ ፡ ይክበር ፡ ለዘለዓለም ፣ ኢየሱሴ ፡ ይክበር ፡ ለዘለዓለም